The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

ዘምዘም ባንክ በልዩ ልዩ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ሽልማቶች አሸናፊ ሆነ 

ዘምዘም ባንክ በልዩ ልዩ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ሽልማቶች አሸናፊ ሆነ

የግሎባል ብራንድ መጽሄት (Global Brands Magazine/GBM) በአስረኛው ዙር በዱባይ ባካሄደው የሽልማት ስነ ስርዓት በልዩ ራዕይ እና በተለየ አገልግሎቱ የ “ምርጥ የፋይናንስ አካታች ብራንድ 2022” ሽልማትን ከኢትዮጵያ ዘምዘም ባንክ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በተመሳሳይ ለ8ተኛ ዙር በኢንዶኔዢያ ጃካርታ (Islamic Retail Banking Awards/IRBA) ባዘጋጀው የሽልማት ስነ-ስርዓት “ጠንካራ ሸሪዓን የተከተለ ተደራሽ ባንክ” በሚል ዘምዘም ባንክ ከኢትዮጵያ የ2022 አሸናፊ ለመሆን የበቃ ሲሆን፣ ወ/ሮ መሊካ በድሪ የዓመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ “IRBA CEO of the Year 2022” ሽልማትን በመውሰድ ዘምዘም ባንክ በሶስት ሽልማቶች አሸናፊ ሆኗል፡፡


Contact information

Ethiopia’s first with a full interest-free license, shaping ethical finance for a brighter future

Copyright © 2024 ZamZam Bank. All Rights Reserved.

  • About Us
  • Products & Services
  • Digital Banking
  • Media
  • Help?