The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

ዘምዘም ባንክ በልዩ ልዩ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ሽልማቶች አሸናፊ ሆነ

ዘምዘም ባንክ በልዩ ልዩ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ሽልማቶች አሸናፊ ሆነ !!! የግሎባል ብራንድ መጽሄት (Global Brands Magazine/GBM) በአስረኛው ዙር በዱባይ ባካሄደው የሽልማት ስነ ስርዓት በልዩ ራዕይ እና በተለየ አገልግሎቱ የ “ምርጥ የፋይናንስ አካታች ብራንድ 2022” ሽልማትን ከኢትዮጵያ ዘምዘም ባንክ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በተመሳሳይ ለ8ተኛ ዙር በኢንዶኔዢያ ጃካርታ (Islamic Retail Banking Awards/IRBA) ባዘጋጀው የሽልማት ስነ-ስርዓት “ጠንካራ ሸሪዓን የተከተለ ተደራሽ ባንክ” በሚል ዘምዘም ባንክ ከኢትዮጵያ የ2022 አሸናፊ ለመሆን የበቃ ሲሆን፣ ወ/ሮ መሊካ በድሪ የዓመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ “IRBA CEO of the Year 2022” ሽልማትን በመውሰድ ዘምዘም ባንክ በሶስት ሽልማቶች አሸናፊ ሆኗል፡፡


Contact information

Ethiopia’s first with a full interest-free license, shaping ethical finance for a brighter future

Copyright © 2024 ZamZam Bank. All Rights Reserved.

  • About Us
  • Products & Services
  • Digital Banking
  • Media
  • Help?