ዘምዘም ባንክ ከባለድርሻ አካላት ጋር
ዘምዘም ባንክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ባንኩ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ድረስ ያከናወናቸውን ተግባራትና ስለወደፊት እቅዱ ዛሬ ነሀሴ 21/2014 በሃያት ሬጀንሲ እየተወያየ ይገኛል። በውይይቱ ላይም የባንኩ የተለያዩ ባላድርሻ አካላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ የባንኩ የቦርድና ሸሪአ መማክርት አባላት እንዲሁም የባንኩ ከፍተኛ ሀላፊዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።