The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ዑለማዎች አንደኛ መደበኛ ጉባዔ

የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ዑለማዎች አንደኛ መደበኛ ጉባዔ መስከረም 3 ቀን 2015 የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ፣ የአ/አ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸኽ ሱልጣን አማን እንዲሁም ሌሎች የመጅሊስ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን፤ በዚሁ ጉባኤ የዘምዘም ባንክ የብራንች ባንኪንግ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አቶ አንዋር አብራር ስለ ባንኩ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ተያይዞም፤ ባሳለፍነው ሳምንት የዘምዘም ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ ም/ፕሬዘዳንቶች እና ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ከአዲስ አበባ እ/ጉ/ከ/ም/ቤት አመራሮች ጋር በአጋርነት ስለ መሥራት ተወያይተዋል፡፡


Contact information

Ethiopia’s first with a full interest-free license, shaping ethical finance for a brighter future

Copyright © 2024 ZamZam Bank. All Rights Reserved.

  • About Us
  • Products & Services
  • Digital Banking
  • Media
  • Help?