የአክስዮን ግዢ ፎርም

የአክስዮን ግዢ ፎርም

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር ሲሆን የሚገዛው ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 50 አክሲዮኖች ዋጋ 50,000 ብር አለበት።

የሚወሰዱ እርምጃዎች

  • ቅጹን ካወረዱ በኋላ ቅጹን ይሙሉ
  • የክፍያ መጠን በይፈጽሙ
  • አስፈላጊ ሰነዶችን ያያይዙ (የተጠናቀቀ ቅጽ፣ ደረሰኝ እና መታወቂያ ) መላክ

ፋይሎችን መላክ share@zamzambank.com

For Diaspora

For Ethiopian Nationals

 

ወይም  ዘመዘም ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በአካል ማድረስ

አዲስ አበባ, ወሎ ሰፈር፣ ጋራድ ሲቲ ሴንተር

 

 Share purchase form

The price of one share is 1,000 Birr and the minimum number of shares to buy is 50 shares worth 50,000.

 Actions to be taken

  • After downloading the form fill the form
  • Execute the payment amount
  • Attach necessary documents (completed form, receipt, and ID)

To send Sending files:- share@zamzambank.com

For Diaspora

For Ethiopian Nationals

Or deliver it in person to Zamzam Bank’s head office

Addis Ababa, Wolo Sefer, Garad City Center