The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

BEST NEW FINANCIAL INCLUSION BRAND 2022

zamzam bank award

የግሎባል ብራንድ መጽሄት (Global Brands Magazine/GBM) በአስረኛው ዙር በዱባይ ባካሄደው የሽልማት ስነ ስርዓት በልዩ ራዕይ እና በተለየ አገልግሎቱ የ “ምርጥ የፋይናንስ አካታች ብራንድ 2022” ሽልማትን ከኢትዮጵያ ዘምዘም ባንክ አሸናፊ ሆኗል