Documents required to open Diaspora Account / የዲያሲፖራ ሂሳብ ለመክፈት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
ተሞልቶ የተፈረመ የዲያስፖራ ሂሳብ መክፈቻ ቅፅ
በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፡
–› ከ1 ዓመት በላይ ውጭ ሀገር መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የመኖሪያ ፈቃድ/ ሰርተፊኬት (በሚመለከተው አካል የተረጋገጠ)
ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሆኑ የውጭ ዜጎች፡
–› የውጭ ፓስፖርት/ መታወቂያ እና ቢጫ ካርድ
በአካል ተገኝተው ሂሳብ መክፈት የማይችሉ አመልካቾች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቅረብ ማንነታቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ማፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ በመጨረሻም ከላይ ከተጠቀሱት ሰነዶች ጋር በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻችን በፖስታ መላክ ይኖርባቸዋል፡-
ZamZam Bank S.C.
Attn: International Banking Department
Wollo Sefer, Garad City Center, 11th floor
P.O. Box: 27002/1000
Addis Ababa, Ethiopia
ሂሳቡ ሲከፈት የመጀመሪያ ተቀማጭ 100 የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማድረግ ከዚህ በታች ያሉትን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ፡-
ZamZam_SWIFT Transfer Form (USD)
ZamZam_SWIFT Transfer Form (EUR)
My wishlist for the new Zamzam Bank HQ online fill-out forms PLEASE SELECT YOUR […]
Memorandum of Association And Article of Association