ዘምዘም ባንክ ከባለድርሻ አካላት ጋርzamzamJanuary 30, 2024 Events, News & Release ዘምዘም ባንክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ባንኩ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ድረስ ያከናወናቸውን ተግባራትና ስለወደፊት እቅዱ ዛሬ ነሀሴ 21/2014 በሃያት ሬጀንሲ እየተወያየ ይገኛል። በውይይቱ ላይም የባንኩ የተለያዩ ባላድርሻ አካላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ የባንኩ የቦርድና ሸሪአ መማክርት አባላት እንዲሁም የባንኩ ከፍተኛ ሀላፊዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
Events, News & Release ለዘምዘም ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዘምዘም ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 5 […]
Events, News & Release, Share የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት የመምረጫ መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ ለዘምዘም ባንክ አ/ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉየዳሬክተሮች ቦርድ አባላት የመምረጫ መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያየዘምዘም ባንክ አ/ማ የባለአክሲዮኖች […]