Modular Data Center Leasing Service Agreement Signing Ceremony
በዳታ ሴንተር ኮሎኬሽን (ዳታ ሴንተር ማዕከልን ከባንኩ ቅጥር ውጪ በመትከል) አሠራር ፈር ቀዳጅ የሆነው ዘምዘም ባንክ የሞጁላር መረጃ ማዕከልን በጋራ ለመጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም ተፈራረመ።
ዘምዘም ባንክ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፈቃድ መሠረት፤ ሚሽን ክሪቲካል ኮምፒውቲንግ ዲቫይዞችን ኮሎኬት አድርጎ ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ባንካችን ለዳታ ሪከቨሪ አገልግሎት የሞጁላር ማዕከልን ከኢትዮ ቴሌኮም መከራየቱና በጋራ መጠቀም መቻሉ የደንበኞቹን ፍላጎት በተቀላጠፈ እና በላቀ አገልግሎት ለማርካት የሚተጋ ባንክ መሆኑ ማሳያ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት እንደ ዳታ ማዕከል ዓይነት በጋራ ሀብትና ዘመናዊ አደረጃጀት አሠራርን መዘርጋት እና መጠቀም፤ ወሳኝና አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሆን በሥምምነቱ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተጠቁሟል፡፡
ZamZam Bank, a pioneer bank in data center collocation has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Ethio-Telecom that enables joint usage of modular information center on 20 May 2022.
It is well-known that ZamZam Bank has been collocating its Mission Critical Computing devices with approval from National Bank of Ethiopia. Furthermore, the fact that our bank has leased and shared the modular center for data recovery service from Ethio-Telecom shows that we are committed to meeting the needs of our customers through efficient and effective service delivery.
It is stated in the program that using such modern technologies and shared resources is crucial for building digital economy in Ethiopia.
#ዘምዘም #ZamZamEthiopia #zamzambank #IslamicBanking #Ethiopia #ifb #DigitalEthiopia #DigitalEconomy