The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

የሐራጅማስታወቂያ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.የተበዳሪ ስምየመያዣ ሰጪ ስምየካርታ ቁጥርቤቱ የሚገኝበት ቦታየቦታው ስፋትየጨረታ መነሻ ዋጋየጨረታ ቀንና ሰዓትጨረታው የወጣው
1አቶ ባዩ ካሳ ኡመርአቶ ባዩ ካሳ ኡመር33720/09አማራ ክልል ባህር ዳር10,000 .ሜ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ፊቲንግ ማምረቻ ፋብሪካ60,879,901.3818/05/18ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓት
ለመጀመሪያ ጊዜ
2አቶ ነስረዲን ከድር ኡመርአቶ ከድር ኡመር እንግዳOR007010409004ኦሮሚያ ቡራዩ216.69 .5,169,304.2619/05/18ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያ ጊዜ
3/ሮ ቀመር በደዊ ወርቁአቶ ነስሩ ሱልጣን አሊOR00007176005012ኦሮሚያ ሸገር ፉሪ ክ/ከተማ144.05 .3,277,993.6520/05/18ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያ ጊዜ
4አቶ አህመድ አራጌአቶ አህመድ አራጌA=6898አማራ ብ/// ደሴ ከተማ መናፈሻ ክ/ከተማ150 .ሜ ላይ ያረፈ B+G+1 የንግድ ማአከል1,557,362.5721/05/18ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለሁለተኛ ጊዜ
5አቶ አባይነህ ተስፋዬአቶ አባይነህ ተስፋዬ306/BMG/2016/ጉጂ ዞን ጉዋንጉዋ ከተማ210.30 .. መኖሪያ ቤት821,485.09 25/05/18ከጠዋቱ 800 – 1100 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
  1. 1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. 2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል።
  3. 3. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  4. 4. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል፡፡
  5. 5. ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው።
  6. 6. ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  7. 7. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 5582308 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ዘምዘም ባንክ አ/


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *