The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

የሐራጅ ማስታወቂያ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁየተበዳሪ ስምየመያዣ ሰጪ ስምየካርታ     ቁጥርየሚገኝበት   ቦታየቦታው ስፋትየጨረታ መነሻ ዋጋየጨረታ ቀንና ሰዓትጨረታው የወጣው
1.ወ/ሮ መኪያ ከድርአቶ አበራ አብደላAA000090711021አዲስ አበባ ኮልፌ ቀ/ክ/ከ የቤት ቁጥር382 ካሬ ሜ. ላይ ያረፈ B+G+10 ህንጻ25,991,734.8511/02/2018ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
2.አቶ ሀሚድ ሀሰንወ/ሮ ዘይነባ መሀመድወ3/ውዝ/01/557/13880/03አዲስ አበባ ኮልፌ ቀ/ክ/ከ ወረዳ 31264 ካ.ሜ G+1 መኖሪያ ቤት11,219,484.3512/02/2018ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
3.ዶ/ር ሰይድ ሁሴን አሊዶ/ር ሰይድ ሁሴን አሊA-26319/09አማራ ብ/ክ/መ/ ደሴ ከተማ ቀበሌ 10335 ካ.ሜ ላይ ያረፈ B+G+1 የንግድ ማአከል 4,932,965.3317/02/2018ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
4.አቶ አባይነህ ተስፋዬአቶ አባይነህ ተስፋዬ306/BMG/2016ም/ጉጂ ዞን ጉዋንጉዋ ከተማ210.30 ካ.ሜ. መኖሪያ ቤት2,756,882.3024/02/2018ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
5.አቶ አህመድ አራጌአቶ አህመድ አራጌA=6898አማራ ብ/ክ/መ/ ደሴ ከተማ መናፈሻ ክ/ከተማ150 ካ.ሜ ላይ ያረፈ B+G+1 የንግድ ማአከል 1,557,362.5717/02/2018 800 – 1100 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
6.አቶ ኡስማን ሙሀመድአቶ ኡስማን ሙሀመድሠ/ሎ/ክ/ከ/አ/365/2014አፋር ብ/ክ/መ/ ሰመራ-ሎጊያ ከተማ446.25 ካ.ሜ. መኖሪያ ቤት361,556.651/03/2018ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
7.አቶ ቶፊቅ ሸምሱአቶ በክረዲን ተመስገንእ/ክ/ማ/113/2014ወልቂጤ ከተማ200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት596,200.0108/03/2018ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓትለመጀመሪያጊዜ
8.አቶ ከድር አብደላ ኢብሮአቶ ከድር አብደላ ኢብሮመ/ከ/ማ/55/07ስልጤ ዞን መናሃሪያ ከተማ918 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት201,829.1709/03/2018ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓትለሶስተኛ ጊዜ
  1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል።
  3. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል፡፡
  5. ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው።
  6. ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ  እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  7. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 5582308 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። 

ዘምዘም ባንክ አ/ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *