The first full-fledged interest-free bank in Ethiopia

ዘምዘም ባንክ አደራጅ የፈራሚዎች ጉባኤውን አካሂዷል

በምስረታ ላይ የሚገኘው ዘምዘም ባንክ አ•ማ ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ህዳር 06/2012 በሚኒሊየም አዳራሽ የፈራሚዎች ጉባኤውን አካሂዷል።በስብሰባው ላይ ከተጠበቀው በላይ እጅግ ብዙ ታዳሚ ተገኝቷል።በጉባኤው ላይ ዶ/ር ናስር አጠቃላይ የባንኩን አመሰራረት እና የእስካሁን ሂደት ያቀረበ ሲሆን፣ዶ/ር ኢንድሪስ ደግሞ የባንኩ አደራጅ ኮሚቴዎች የሰሩትን ስራ እና ሂደት አቅርበዋል።በዚህ ጉባኤ ላይ የባንኩ የስራ አስፈፃሚዎች ለጉባኤተኛው በእጩነት ቀርበው ጉባኤተኛው የለተቃውሞ እና ድምፅ ተዐቅቦ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።የባንኩ የቦርድ አመራሮችንም በመድረኩ ለጉባኤተኛው አስተዋውቋል።የአክሲዮን ሽያጩ የተፈረመው 1.8 ቢሊዮን ሲሆን የተከፈለው ደግሞ 875 600 000 መሆኑን በሪፖርቱ ላይ ተገልጷል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Contact information

Ethiopia’s first with a full interest-free license, shaping ethical finance for a brighter future

Copyright © 2024 ZamZam Bank. All Rights Reserved.

  • About Us
  • Products & Services
  • Digital Banking
  • Media
  • Help?