H.E Dr. Abiy Ahmed was awarded the Global Islamic Finance leadership Award
Dr. Abiy Ahmed was awarded the Global Islamic Finance leadership Award at the 12th International Islamic Finance Awards held in Djibouti for his leadership and advocacy role in promoting Islamic banking and finance in our country
The Prime Minister’s extensive reforms to make our country’s financial sector inclusive resulted for ZamZam Bank to be operational within a short period of time. Thus, on behalf of the management and staff of ZamZam Bank, we express our gratitude for Dr. Abiy Ahmed for the well-deserved award.
እ.ኤ.አ በ2011 በተጀመረው እና ዘንድሮ በጅቡቲ አዘጋጅነት በተካሄደው 12ኛው ዓለም አቀፍ ኢስላሚክ ፋይናንስ ሽልማት ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በአገራችን የኢስላሚክ ባንክ አገልግሎት መስፋፋት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ተሸልመዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገራችን የፋይናንስ ዘርፍ አካታች እንዲሆን ሰፊ ማሻሻያ ባደረጉት መሰረት ዘምዘም ባንክም በአጭር ጊዜ ወደ ስራ ገበቷል። በዚህም፤ በዘምዘም ባንክ አመራርና ሠራተኞች ስም ዶ/ር አብይ አህመድ ለፋይናንስ እና ለባንኪንግ ዘርፍ እድገት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እና ሽልማት የተሰማንን ደስታ እንገልጻለን።