አክስዮን ግዢ ፎርም

 

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1,000 ብር ሲሆን የሚገዛው ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 50 አክሲዮኖች ዋጋ 50,000 ብር መሆን አለበት።
የሚወሰዱ እርምጃዎች

• ቅጹን ካወረዱ በኋላ ቅጹን ይሙሉ
• የክፍያ መጠን በ 0000001110301 አካዉንት ይፈጽሙ
• አስፈላጊ ሰነዶችን ያያይዙ (የተጠናቀቀ ቅጽ፣ ደረሰኝ እና መታወቂያ ) መላክ
ፋይሎችን ለመላክ በኢሜል አድራሻ
share@zamzambank.com
ወይም ዘመዘም ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በአካል ማድረስ ይቻላል
አዲስ አበባ, ወሎ ሰፈር፣ ጋራድ ሲቲ ሴንተር

Share purchase form

The price of one share is 1,000 Birr and the minimum number of shares to buy is 50 shares worth 50,000.

 Actions to be taken

– After downloading the form fill the form
– Execute the payment amount on 0000001110301 account number
– Attach necessary documents (completed form, receipt and ID)
For send Sending files:- use email share@zamzambank.com

Or deliver it in person to Zamzem Bank’s head office
Addis Ababa, Wolo Sefer, Garad City Center

 

DOWNLOAD

Share Sale Agreement Form for Ethiopian Nationals

Share Sale Agreement Form for Diaspora