ለዘምዘም ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የዘምዘም ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 15 ቀን 2019
ከጧቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአድዋ መታሳቢያ ሙዚየም የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በአካል
ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው ላይ እንድትገኙ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ
ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል።




